ስለኛ

Muslima ምንድን ነው?

Muslima ስፔሻሊስት የሙስሊሞች የጋብቻ እና አቻ ማፈላለግያ ድህረ ገጽ ሲሆን ሙስሊም ወንዶች እና ሴቶች ከየትኛውም የአለም ክፍል እንከን የለሽ አቻቸውን እንዲያገኙ ይረዳል። የእውነተኛ ፍቅር ፍለጋዎን አዝናኝ እና አስደሳች እንዲሆን የሚያደርገውን ተስማሚ አገልግሎት ከተራቀቀ የፍለጋ እና የመልእክት መላላኪያ አገልግሎት ጋር እናቀርባለን።

Muslima ን መጠቀም ለምን አስፈለገ?

ከሌሎች ድህረ ገጾች በተለየ ሁኔታ Muslima ተስማሚ፣ ለግል የተዘጋጀ አገልግሎት ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር ያቀርባል። በተጨማሪም እንከን የለሽ አቻቸውን የሚፈልጉ ከተለያዩ ዘሮች የመጡ ሰወችን ተነሳሽነትና ምኞት እንረዳለን፤ ተሞክሮወቻችንም ጠቃሚ እገዛ ሊኖራቸው እንደሚችል እናምናለን። አንዳንድ ጊዜ.... እንከን የለሽ አቻዎ የሚገኙት በሌላኛው የአለም ጫፍ እንደሚሆን እንረዳለን! የእርስዎ ልዩ ሰው የትም ቢሆኑ፣ ሊተዋወቋቸው የፈለጉት ለምንም ቢሆን፣ እንከን የለሽ አቻውን እንዲያገኙ እንረዳዎታልን።

Muslima አባላት የሚሰጡ ጥቅማ ጥቅሞች:

ከሁሉም ባክግራውንድ የመጡ ልክ እንደ እርስዎ አይነት ሰወችን መተዋወቅ የሚፈልጉ በሺወች የሚቆጠሩ የማራኪና ተግባቢ ወንዶችና ሴቶችን ገጽታወች ይፈልጉ። የግል የመልእክት ሳጥንዎ በቀላሉና ማንነትዎ ሳይታወቅ እንከን የለሽ አቻዎን እንዲያገኙ ያደርግዎታል። ከአንድ ፎቶ ጋር አያይዘው ገጽታዎን ወዲያውኑ ያስገቡ።

Muslimaን ያግኙ

እባክዎ ስለዚህ ድህረ ገጽ ምንም አይነት ጥያቄወች ካሉዎት Muslima ን ለማነጋገር አያመንቱ።

Muslima ያግኙ